እንዴት ለመመልከት እንደምትችሉ


የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ (ቪድዮ)

በኋለኛው ቀን ቅዱሳን የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ ቪድዮን ለመመልከት ምን አይነት የኮምፒውተር ሥርዓት ያስፈልጋል?

ከሚቀጥሉት አንዱን የኢንተርኔት ማሰሻ እና ፍላሽ ስሪት በኮምፒውተራችሁ ውስጥ ሊኖሮት ያስፈልጋል።

ማስታወሻ፥ ፍላሽ ሁልጊዜም መስራት የሚያቆም ከሆነ፣ በኮምፒውተሩ ያለውን ፍላሽ የሚያፋጥነው ሶፍትዌር እንዳይሰራ አድርጉት። ይህ ፍላሽ ማቛረጡን ያቆማል እናም ቪድዮው እንዲቀጥል ያስችላል። ህይ እንዴት እንደሚደረግ መመሪያ የሚሰጠውን ተመልከቱ

 

ዊንዶው ፒሲ

ማክ

የኢንተርኔት ማሰሻ

  • ክሮም
  • ፋየርፎክስ 3.01 ወይም
  • ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 6 SP1
  • ኢንተርነት ኤክስፕሎረር 7
  • ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 8
  • ሰፋሪ 3.2.2 ወይም ከፍተኛ
  • ሰፋሪ 4 ወይም ከፍተኛ
  • ክሮም
  • ፋየርፎክስ 3.01 ወይም
  • ሰፋሪ 3.2.1 ወይም ከፍተኛ
  • ሰፋሪ 4 ወይም ከፍተኛ

 

 

ፍላሽ

  • የፍላሽ መጫወቻ 10
  • የፍላሽ መጫወቻ 10

ማስታወሻ፥ በፍላሽ ስሪት 10.1.85.3 ውስጥ የሚታወቁ ችግሮች አሉ። ቪድዮውን በኋለኛው ቀን ቅዱሳን የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ ለማየት ችግር ካጋጠማችሁ ፍላሽን ወደ አዲስ አይነቱ ስሪት አሳድሱት።

በiOS 4.3xም ችግሮችን አግኝተናል። የመጫወቻውን (play) ቁልፍ ከተጫኑ በሗላ፣ ቪድዮው እስከሚገባ ድረስ ለጥቂት ሰከንዶች ጠብቁ እና ቪድዮው መጫወት ይጀምራል። ቪድዮው እየገባ እያለ፣ በቪድዮ ማጫወቻው መሀከል ወይም ዳር የሚገኘውን የማጫወቻው (play) ቁልፍ እንደገና አትጫኑት። ይህ የሚሆነው በ4.3x ብቻ ነው።


ቪድዮው በሚጫወትበት ጊዜ ለምን አንዳንዴ ይንተባተበታል ወይም ይቆማል?

ቪድዮው በሚጫወትበት ጊዜ አንዳንዴ የሚንተባበው ወይም የሚቆመው የኢንተርኔት መገናኛችሁ ፈጣን ስላልሆነ ወይም የኮምፒውተራችሁ ሂደት ፈጣን ስላልሆነ ወይም ትንሽ ማህደረ ትውስታ (RAM) ስላለው ይሆናል። ብሮድባንድ መገናኛም ቢኖርም፣ ኢንተርኔትን ብዙ ሰዎች የሚጠቀሙበት ሲሆን ቪድዮው እንዲንተባተብ ወይም ሁልጊዜም እንዲታደስ ያደርገዋል።

የአንድ ቪድዮን አያያዥ ከሌሎች ጋር ለማከፈል እንዴት እችላለሁ?

Shared Video (ቪድዩ አካፍሉ) ወይም Get Link (አያያዥ አግኙ) የሚለውን ምርጫ ከመጫወቻው ዝርዝር መርጣችሁ ተጠቀሙ። አያያዥን ለመቅዳት እና በኢሜይል ወይም በድረ ገፅ ላይ ለመለጠፍ ትችላላችሁ።

"Get Code" (ኮድን አግኙ) የሚለው ምን ያደርጋል?

"Get Code" (ኮድ አግኙ) የሚለው ምርጫ ለመጫወቻው HTML የተካተተ ኮድን ለመቅዳት እና በረ መስክ ገጻችሁ ላይ ለመለጠፍ ይፈቅድላችኋል። ይህን ምርጫ በመጠቀም የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻን በድረ ገጻችሁ ላይ ክፍል እንዲኖረው ለማድረግ ይረዳችኋል።

የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ Flash Player (የፍላሽ ማጫወቻን) ማሳደስ እንዳለብኝ ማስጠንቀቂያ ይሰጠኛል። ይህን ለማሳደስ እንዴት እችላልችሁ?

የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ እንዲህ አይነት መልእክት ያሳያል፥

የታደሰ የፍላሽ ማጫወቻ ከአዶቢ ለማግኘት መልእክቱን መጫን ትችላላችሁ።.

የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ በደንብ አይታይም ወይም ትክክለኛውን ቪድዮ አያሳይም። ይህን እንዴት ለማስተካከል እችላለሁ?

የድረ መስክ መዳሰሻ የተሸጎጠውን (የድሮውን) መረጃ እያሳየ ይሆናል። የድረ መስክ መዳሰሻችሁን መሸጎጫ ለማጽዳት እና ያላችሁበትን ገጽ አሁን ያሉበትን ለመመልከት፣ ለዊንዶው CTRL + F5 ተጫኑ ወይም ለማክ COMMAND + SHIFT + R ተጫኑ።

የዊንዶው የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ (ለቪድዮ ወይም በድምጽ ለሚሰማው)

ChurchofJesusChrist.org በማይክሮሶፍት የተሰራውን የዊንዶው የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ ቪድዮ እና በድምጽ የሚሰማውን ለማቅረብ ይጠቀምበታል። ቪድዮውን ወይም በድምፅ የሚሰማውን ለማየት ወይም ለማድመጥ፣ በኮምፒውተራችሁ ላይ የዊንዶው የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ መጫን ይኖርበታል።

የዊንዶው የመገናኛ ዘዴ ማጫወቻ በኮምፒውተራችሁ ላይ እንዳለ ወይም እንደሌለ ለመፈተን፣ Windows Media Player test (የዊንዶው የመገናኛ ዘዴ መጫወቻ ፈተና) የሚለውን ተጫኑ። ትንሽ መስኮት ከተከፈተ እና ድምስ ከሰማችሁ፣ መጫወቻው አላችሁ። መዳሰሻችሁ አስፈላጊ የሆነውን መጫወቻ ወይም የሚረዳ ፕሮግራም እንደሌላችሁ ካመለከተላችሁ፣Windows Media Player (የዊንዶው የመገናኛ ዘዴ መጫወቻ) ለማውረድ ትችላላችሁ።