የማጫወቻው ባህሪዎች


video player features
  1. የቪድዮ መግለጫ
    ስለሚጫወተው ቪድዮ መረጃ ያቀርባል።
  2. ማካፈል
    የቪድዮ አያያዡን ለመቅዳት እና በኢሜይል እና በአይኤም ከሌሎች ጋር እንድታካፍሉ ይፈቅድላችኋል። ደግሞም በፌስቡክ እና በትዊተር ለመካፈል ትችላላችሁ።
  3. አያያዥ
    የድረ መስክ አያያዥን ለመቅዳት እና እንድታካፍሉ ይፈቅድላችኋል።
  4. የተካከተ
    የመጫወቻውን የተካተተ ኮድ ለመቅዳት እና መጫወቻውን በደረ መስክ ወይም በብሎግ ላይ ለመጨመር ይፈቅድላችኋል።
  5. የማጫወቻው እና የማቆሚያው ቁልፍ
  6. ማሰሻ
    መዳሰሻው የቪድዮውን የሰዓት ኮድ ያሳያል እናም ወደፊት እና ወደ ኋላ በመሄድ በቪድዮው ወደ ፈለጋችሁበት ቦታ እንድትሄዱ ይፈቅድላችኋል።
  7. በቀጥታ ስርጭት ጊዜ የDVR ቁልፍ
    የቀጥታ ስርጭት በሚከናወንበት ጊዜ ቪድዮ እየተመለከታችሁ እያላችሁ በፊት ትመለከቱት የነበረውን ለማየት ወደኋላ ለመሄድ ወይም ቪድዮውን የሚያቆም ቁልፍን መጫን ትችላላችሁ። Live የሚለውን ቁልፍ እንደገና በመጫን በዚያ ጊዜ የሚታየውን ቪድዮ ለማየት ትችላላችሁ እናም በዚያ ጊዜ የሚታየውን ቪድዮ በምትመለከቱበት ጊዜ ቁልፉ አረንጓዴ ይሆናል። (በምትፈልጉበት ጊዜ ቪድዮውን ስትመለከቱ፣ Live የሚለውን ቁልፍ የተደባዘዘ ሆኖ አይሰራም እናም በቪድዮው ማንኛውም ጊዜ ለመመልከት ትችላላችሁ)።
  8. Closed Captioning (መግለጫ ጽሑፍ)
    መግለጫ ጽሑፍን ለመመልከት ይህን ቁልፍ ተጫኑ። በ iOS ኮምፒውተር መግለጫ ጽሑፍን ለመመልከት የሚቀጥሉትን መመሪያዎች ተከተሉ፥

    • “Settings” (ቅንብሮች) የሚለውን ተጫኑ
    • “Videos” (ቪድዮ) የሚለውን ተጫኑ
    • “Closed Captioning” (መግለጫ ጽሑፍ) የሚለውን “On” እንዲል ተጫኑ
  9. Full Screen (ሙሉ ማያ)
    ቪድዮውን በሙሉ ማያ ለመመልከት ይህን ቁልፍ ተጫኑ።

  10. Volume (ድምጽ)
    የድምጽ ጉላትን ለመቆጣጠር ይህን ቁልፍ ተጫኑ።