2010–2019 (እ.አ.አ)
የእናንተ አራት ደቂቃዎች
ሚያዝያ 2014


የእናንተ አራት ደቂቃዎች

ለዚህ ለረጅም ግዜያትን ተዘጋጅታችኋል። ይህ የመፈፀሚያ ጊዜያችሁ ነው።

አትሌቶች 89 አገሮችን ወክለው በ98 ውድድሮች የተሳተፉበት የቅርቡ የክረምት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች አለምን የመሰጠ ነበር። በሚያስደንቅ ሁኔታ ከእነኚህ አትሌቶች መካከል 10 የኋዋለኛው ቀን ቅዱሳን አባል ነበሩ ሜዳሊያ ካገኙት ሶስቱ: ክርስቶፈር ፎግት፣ ኖኤሌ ፕኩስፔስ አና ቶራህ ብራይት ናቸው።1 ለእነርሱ እና ለሌሎቹ አትሌቶች እንካን ደስ አላችሁ እንላቸዋለን። መልካም አድርጋችኋል።

ሃሳቤን ወደ እናንተ ውጣትወንዶች፣ወጣት ሴቶች አና ያላገባችሁ ብቸኞች አድርጌ በዚህ ጠዋት ስለ አነኚ ጨዋታዎች አወራለሁ---- የሕይወታችሁን መንገድ የሚያዘጋጀው ጠቃሚ አመትቶች ላይ ያላችሁት። እናንተን ለማናገር አስቸኳይ ታላቅ የሆነ ስሜት ይሰማኛል።

እናንተ ያ አስቸክዋይነት እንዲሰማችሁ፣ የኋለኛው ቀን ቅዱሳን አትሌት የሆነውን የኖወል ፒከስ ፔስ ታሪክን መጀመሪያ እካፈላለሁ። እርሱ በሚጫወትበት ስኬለተን በሚባለው ጨዋታ፣ አትሌቶቹ በበረዶው ላይ ሮጠው ከዚያም ራሳቸውን በደረታቸው ወርውረው፣ በትንሽ መንሸራተቺያ ፊታቸው ከበረዶው አጠገብ በትንሽ ሴንቲሚትር ተለይቶ፣ ከ145 ኪሎ ሜትስ በላይ በሆነ ፍጥነት በበረዶው ላይ ይንሸራተቱ ነበር።።

በአስደናቂ ሁኔታ፣ለአትሌቶች፣ የብዙ አመታት ስልጠና እና ልምምድ ግምት ውስጥ የሚገባው በየዙሩ ባሉ በአራት ኃይለኛ 60 ሰኮንዶች ውስጥ ነው።

የኖዊል የ2006 ዓ/ም እግሯን በሰበረችበት እና ለመፎካከር ባልቻለችበት ምክንያት የኦሎምፒክ አላማዋ ተቋልርጦ ነበር። በ2010 ዓ/ም የኦለምፒክ አላማዋ እንደገና የወደቀው ሜዳልለማግኘት ያመለጣት በአንድ አስረኛ ሰከንድ በመሆኑ ነበር።2

በ2014 ዓ/ም ኦሎምፒክ ግዜ የፉክክር ተራዋን ስትጠብቅ እንዴት አስጨናቂ እንደነበር ልታስቡበት ትችላላችሁን? የብዙ አመታት ዝግጅት ውጤት በትንሽ ደቂቃዎች ይከናወናል። አራር ደቂቃዎች ብቻ። ለእነዚህ አራት ደቂቃዎች ለብዙ አመታት ትዘጋጅ ነበር እናም ከዚያም ለህይወት ሁሉ እነዚያን ታሰላስልበታለች።

የኖዌል ፉክክር ምንም ስህተት ያልነበረው ነበር። ካሸነፈች በኋላ ዘልላ ቤተሰቦቿን “ይህንን ፈጸምን” በማለት ስታቅፍ የታየችበትን ልንረሳ አንችልም። የብዙ አመት ዝግጅት ውጤት አመጣ። የወጣት ሴቶች ሚዳሏም የብር ሜዳል በምትቀበልበት ጊዜ በአንገቷ ላይ ይታይ ነበር።3

ምናልባት ኖዌል የኦሎምፒክ ህልሞችዋ በዛች አጭር እና ወሳኝ አራት ደቂቃዎች ላይ ባረገችው ነገር የተመረኮዘ መሆኑ ተገቢ መስሎ ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ታውቅ ነበር ለዚያም ነው በጣም በትጋት የተዘጋጀችው። የእሷ አራት ደቂቃዎች አስቸክዋይነትና፣ እነኛ አራት ደቂቃዎች ለወደፊት ሕይወቷ ሙሉ ምን ማለት እንደሆነ አስቀድማ ጠቀሜታውን ተረድታለች።

በወንዶች ቦብ ስለድ ቡድን ውስጥ የነሀስ ሜዳል ያገኘውን ክርቶፈር ፎጌትንም እናስታውሳለን። በ2010 ዓ/ም በደረሰበት አደጋ ምክንያት ፉክክርን ለማቆም ቢችልም፣ ለመቀጠል ወሰነ። ከአስደናቂ፣ የሚያድን ፍክክር ካደረገ በኋላ፣ በትጋት የፈለገውን ሽለማ አገኘ።4

አሁን፣ ወደ ዘላለም ሕይወት መግባት እንዴት ከአትሌቶቹ “የአራት ደቂቃ ፉክክር” ጋር አንድ አይነት እንደሆኑ አስቡ። እናንተ ዘላለማዊ ፍጡር ናችሁ፣ ከመወለዳችሁ በፊት እንደ መንፈስ ኖራችኋል። በአፍቃሪ በሰማይ አባት ዘንድ ተለማምዳችኋል ለአጭር ጊዜ ወደዚህ ምድር ለመምጣት ተዘጋጃችሁ፣ እናም በጥሩ ከሰራችሁ፣ ይህ የእናንተ አራት ደቂቃዎች ናቸው። በዚህ ሳላችሁ ድርጊታችሁ የዘላለም ሕይወትን ሽልማት እንደምታሸንፉ እና እንደማታሸንፉ ይወስናል። ነብዩ አሙሌቅ እንዲህ ገልፀ ።። እነሆ፣ ይህ ዘመን ለሰዎች እግዚያብሔርን ለመገናኘት የዝግጅት ጊዜ ነው፣አዎን፣እነሆ የዘመኑን ቀናት.......( የእናንተን ) ስራችሁን እንድታከናውኑ።5

በሌላ አባባል፣ የእናንተ አራት ደቂቃዎች አስቀድመው ጀምረዋል። የሐዋርያው ጳውሎስ ቃሎች በዚህ ቦታ ተገቢ ይመስላል ።። እንዲሁም [ሽልማቱን ] ታገኙ ዘንድ [ውድድሩን ] ሩጡ።6

በተመሳሳይ መንገድ፣ የተወሰኑ ድርጊቶች በጣም በአጭር የኦሎምፒክ አትሌት ተግባር ፍፁም አስፈላጊ እንደሆነ፣ ዝላዮች፣ ወይም በርዶ ጣውላ ተወዳዳሪዎች ላይ እና በበረዶ ጫማ ተወዳዳሪዎች የአየር ላይ ጥበቦች፣ የቦብስሌድ ሩጫ መተታጠፍያዎች መንገዶች ትግል፣ በጠመዝማዛ የበረዶ ሸርታቴ ቁልቁለት በሮች ውስጥ በፍጥነት መንሸራተት፣ አናም በሕይወታችን ካሉ የተወሰኑ ነገሮች ጋር ተመሳሳይ ነው። በምድር ላይ በምንሰራቸው መንፈሳዊ ስራዎች አማካኝነት የሚወስዱን ፍተሻ ቦታዎች። እኔ ግን መንፈሳዊ ምልክቶች ከእግዚያብሄር የተሰጡ የወንጌል ስርዓቶች፣ ጥምቀት፣የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ መቀበል፣ የክህነት ስልጣን ስርዓቶች፣ የቤተ መቅደስ ስርዓቶች እና በየሳምንቱ ቅዱስ ቁርባንን መካፈል ናቸው።

በእነኚህ ስርዓቶች ውስጥ… የእግዚያበሄርነት ኃይል ይገለፃል።7

አትሌትን በትልቅ ደረጃ ውስጥ መሰረታዊ ሥራ እንዲሰሩ እንዳደረገው ያደረገው የስልጠና ስነስርዓት በተመሳሳይ መንገድ እኛ የእግዚያብሔርን ትእዛዛትን በመጠበቅ እነዚህ የሚያድኑ ስርዓቶች ላይ ለመሳተፍ አና ለመተግበር ብቁ ያደርገናል።

አስቸኳይነቱ ተሰምቷችኋል?

ወጣት ግዋደኞቼ፣የትም ሆናችሁ የትም ።። በአራት ደቂቃዎች ስራችሁ ላይ ።። እንድታሰላስሉ እማፀናችኋለሁ። ቀጥሎ ሜዳልያዬን እንዳገኝ ምን ማድረግ አለብኝ? በርግጥ በዚህ ጉባዬ ጊዜ መስፈስ ቅዱስ ያ ምን ሊሆን እንደሚችል ሹክ ብሎዋችኋል: ወደፊት ሥርዓቶችን ለመቀበል ወይም ከረጅም ጊዜ በፊት መቀበል ኖሮባችሁ ያልተቀበላችሁትን ስርዓት ለመቀበል በተሻለ አላማ ለመዘጋጀት። የሚቀጥለው ደረጃቺሁ ምንም ይሁን፣ ውሰዱት፣ አሁን አድርጉት፣ አትጠብቁ። አራት ደቂቃችሁ በፍጥነት ይሄዳል፣ በቀሪው ዘላለም ህይወት ሙሉ በዚህ ምድር ላይ ምን አንዳረጋችሁ ምታስቡበት ጊዜ ይኖራችኋል። 8

የግል ስነስርዓት ያስፈልጋል። የዘወትር ፀሎት፣ ቅዱሳት መፅሃፍትን ማንበብ፣ አናም የቤተክርስቲያን ተሳትፎ የልምምዳችሁ መሰረት መሆን አለበት። በቅዋሚነት የእግዚያብሔርን ትእዛዛት መታዘዝ፣ አስቀድማችሁ የገባችሁትን ቃልኪዳን መጠበቅ፣ በጥንካሬ ለወጣቶች ውስጥ ያለውን የጌታ መመሪያ መቀጠል ይጠበቅባችኋል።

በእንግጥ የመንፈሳዊ እድገታችሁን ለማቀዝቀዝ ወይም ለማቆም ስለሚያስፈራሯችሁ በህይወታችሁ ውስጥ ስላሉ ነገሮች አሻራ ተሰምቷችኋል። ይህ ስሜት ከተሰማችሁ፣ የጳውሎስን ምክርን አዳምጡ፥ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኋጥያት አስወግደን በፊታች ያለውን ሩጫ በትግስት እንሩጥ።። 9

ንስሃ ለመግባት ረፍዶ አያቅም ነገር ግን ምን አልባት ቅርብ ነው፣ ምክንያቱም አራት ደቂቃችን መቼ እንደሚያልቅ የሚያቅ የለም።

አሁን፣ “ እኔ አስቀድሜ አበላሽቼዋለሁ፣ የኔ አራት ደቂቃዎች አስቀድመው ጠፍተዋል፣ ምን አልባት ተስፋ ብቆርጥ ይሻላል” ብላችሁ ለእራሳችሁ ታስቡ ይሆናል፣ እንደዛ ከሆነ፣ ያንን ማሰብ አቁሙ፣ በጭራሽ በድጋሚ እንዳታስቡት። የሀጥያት ክፍያው ተአምር በስራችን ላይ ያለ ጉለትን ይሸፍንልናል። የቤተክርስቲያን ቄስ ሆላንድ እንዳስተማረው

ለእናንተ… ምን አልባት አሁን ወደ ኋላ ለተንተለጠላችሁ፣ … ስለሚያድሰው የእግዚያብሔር ፍቅር ኃይል እና ስለ ፀጋው ተአምር መሰክራለሁ። …

“... ጌታው ሰዓት አለ አትዘግዩ እስኪል ድረስ ለንሰሃ መቼም አይረፍድም”10

አስታውሱ ብቻችሁን አይደላችሁም። አዳኝ ያለ ምቾት እንደማይተዋችሁ ቃል ገብተዋል።11 የቤተሰብ አባሎች፣ጎደኞች፣አናንተን የሚደግፉ መሪዎችም አላችሁ።

ምንም እንክዋን የእኔ ንግግር ለአንዛኛው ክፍል ቢሆንም ለቤተክርስቲያን ወጣቶች፣ ለወላጆች አና ለክድመወላጆች የሚቀጥለውን እጋብዛችለሁ:

በቅርቡ የቤተክርስቲያንሽማግሌ ዴቪድ ኤ. ቤድናር በጠቃሚ የቤተክርስቲያንስራዓት በቃልኪዳን ስርዓት ላይ ያለውን እድገት ምልክት ስለማድረግ የቤተሰብ ፍተሻ እንዴት መምራት እንዳለብን ገልፀ። የሚያስፈልገው ሁለት ረድፍ ያለው አንድ ወረቀት ብቻ ነው: ።። ስም ።። እና ።። ለሚቀጥለው አስፈላጊ ስርዓት እቅድ” የእያንዳንዱን የቤተሰብ አባል ስም በመመዝገብ፣ ይህንበቅርቡ አደረኩት፣ከእነሱ መካከል በቅርብ የምባረከውን ህፃን የልጅ ልጅ ላይ ምልክት አደርኩ; የጥምቀቱ ዝግጅት አስፈላጊ የሆነውን የስድስት አመት የልጅ ልጅ; በቅርብ 18 ዓመት የሚሞላውን ወንድ ልጅ፣ የክህነት ስልጣን ዝግጅቱ እና የቤተመቅደስ ቡራኬው በቅርብ የሚሆነው። ይህ ቀላል ልምምድ ከቃልኪዳን መንገድ ጎን ለጎን እያንዳንዱን የቤተሰብ አባል ለመርዳት የፓትርያርካዊ ሚናዬን እንዳሳድግ ረዳኝ፣ ለእያንዳንዱ በድርግታዊ እቅድ በሆነ መንገድ፣ በእርግጥ ይህ ለእናንተ እንደ ሃሳብ ነው፣ ወደ ቤተሰብ ውይይቶች የሚያመራ የቤተሰብ ምሽት ትምህርቶች ዝግጅቶች አናም ጠቃሚ የሆኑ የቤተክርስቲያን ስርዓቶችን መጋበዝም ቢሆንም።12

በበረዶ እንደሚሸራተት ሰው፣ እኔን የሚያስገርመኝ ከአውስትሬሊያ የመጣት የኋለኛ ቀን ቅዱሳን አትሌት የነበረችው የቶራ ብራይት የበረዶ ሸርታቴ መዳልያ ማሸነፍ የስራ ትግል አስደናቂ ነበር። በጣም አስገራሚ የነበረው ደሞ የእሷን ተቀናቃኝ በእዛ ውድድር ላይ ያበረታታችበት መንገድ ነበር። አመርቻውያዋ የበረዶ ተንሸራታች ከልይ ክላርክ፣ በመቸረሻው የመጀመሪያ ውድድር ላይ መጥፎ ጊዜን ያሳለፈችው፣ ስለ ሁለተኛዋ ውድድር ፍራቻ እንደታየባት ተገነዘበች። ክላርክ ሁኔታውን ስታስታውስ” አቀፈችኝ። “ “ ትንፋሼ በበቂ ሁኔታ እስኪረጋጋ ድረስ ይዛኝ ነበር “ ትንፋሼን አቀዘከዝኩ፣ ከግዋደኛ መታከፍን ማግኘት በጣም መልካም ነበር። በኋላም ከለር ክላርክ በአሸናፊዎች መድረክ ላይ የነሐስ ሜዳልያን በማግኘት ቶራህ ብራይትን ተቀላቀለቻት።

ምናልባት የብር ሜዳልያዋን አደጋ ውስጥ ልጥል ይችል ስለነበረው ስለዚህ ያልተለመደ ለተቃራኒ ትውዳዳሪ በተደረገ የደግነት ተግባር ስትጠየቅ፣ በቀላሉ እንዲህ አለች፣ የተቻለኝን ማድረግ እፈልጋለሁ--- ነገር ግን ከእኔ አብሮ ተወዳዳሪዎቼም የተቻላቸውን እንዲያደርጉ እፈልጋለሁ። 13

ያንን በአእምሮአችሁ ይዛችሁ፣ የእናንተን ማበረታታት የሚፈልግ አለ? የቤተሰብ አባል? ግዋደኛ? የክፍል ጓዋደኛ ወይም የጉባኤ አባል? አራት ደቂቃቸውን እንዴት ትረዱዋቸዋላችሁ?

የተወደዳችሁ ጓደኞች፣ እናንተ በሚያነቃቃ ጉዞ መሃል ነው ያላችሁት።በአንዳንድ መንገዶች ከግማሽ ፓይፕ በታች እየተወዳደራችሁ ነው፣ በመንገድ ላይ እያንዳንዷን ስራ ለመስራት ፈታኝ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን አስታውሱ እናንተ ለዚህ ረጅም ጊዜ ተዘጋጅታችኋል። ይህ ሰዓት የምትተገብሩበት ጊዜ ነው። ይህ የእናንተ አራት ደቂቃዎች ናቸው! ጊዜው አሁን ነው !

በችሎታችሁ ሙሉ መተማመኔን እገልፃለሁ። የዓለም አዳኝ ከእናንተ በኩል አላችሁ። እርዳታውን የምትሹ እና ምሬቱን የምትቀበሉ ከሆነ፣ እንዴት ትወድቃላችሁ?

በሕይወት ባለን ነቢይ ፕሬዘደንት ቶማስ ኤስ. ሞንሶን ባለን በረከቶች፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እና እንደ አዳኝ እና እንደ መድሃኒት ባለው ሚና፣ ቅዱስ በሆነው ስሙ ፣ እየሱስ ክርስቶስ፣ አሜን

ማስታወሻዎች

  1. See Christine Rappleye, “Mormons in the Olympics: 3 Medals for LDS Athletes at the Winter Games,” deseretnews.com/article/865597546/Mormons-in-the-Olympics-3-medals-for-LDS-athletes-at-the-Winter-Games.html.

  2. See Christine Rappleye, “Mormons in the Olympics.”

  3. See Sarah Petersen, “Noelle Pikus-Pace Wears LDS Young Women Necklace throughout Olympics,” deseretnews.com/article/865596771/Noelle-Pikus-Pace-wears-LDS-Young-Women-necklace-throughout-Olympics.html.

  4. See Amy Donaldson, “Army, Faith Helped Push Mormon Bobsledder Chris Fogt to Olympic Success,” deseretnews.com/article/865597390/Army-faith-helped-push-Mormon-bobsledder-Chris-Fogt-to-Olympic-success.html.

  5. አልማ 34:32.

  6. 1 ቆሮንቶስ 9:24 ተመልከቱ.

  7. ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 84:20.

  8. አልማ 34:31–33 ተመለከቱ።

  9. ዕብራውያን 12:1.

  10. Jeffrey R. Holland, “The Laborers in the Vineyard,” Ensign or Liahona, May 2012, 33.

  11. ዮሀንስ 14:18ተመልከቱ.

  12. David A. Bednar, conversation with the author.

  13. Vidya Rao, “Snowboarder Kelly Clark: Hug from Competitor Helped Me Win Bronze,” today.com/sochi/snowboarder-kelly-clark-hug-competitor-helped-me-win-bronze-2D12108132.