አራተኛው ኔፊ

የኔፊ መፅሐፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርት አንዱ የነበረው የኔፊ ልጅ

 

በእርሱ መዛግብት መሰረት የነበረው የኔፊ ህዝብ ታሪክ።
ምዕራፍ ፩

ኔፋውያን እንዲሁም ላማናውያን ሁሉ ወደ ጌታ ተለወጡ—ሁሉም ነገሮች በጋራ ነበሯቸው፣ ተአምራትን ሰሩ፣ በምድሪቱም ላይ በለፀጉ—ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ፣ መከፋፈል፣ ክፋት፣ ሀሰተኛ ቤተክርስቲያኖች፣ እናም ስደት ተነሳ—ከሦስት መቶ ዓመታት በኋላ፣ ኔፋውያን እንዲሁም ላማናውያን ኃጢአተኞች ሆኑ—አማሮንም ቅዱሳን መጻሕፍቶችን ደበቃቸው። ከ፴፭–፫፻፳፩ ዓ.ም. ገደማ።