ምዕራፍ ፩

ኢኖስ በኃይል ፀለየ እናም ለኃጢአቱ ስርየትን አገኘ—ለላማናውያን ወደፊት በሚመጣው ደህንነታቸው ተስፋ ያለው የጌታ ድምፅ ወደ አዕምሮው መጣ—ኔፋውያን ላማናውያንን ለመመለስ ጣሩ—ኢኖስ በቤዛው ይደሰታል። ከ፬፻፳ ም.ዓ. ገደማ።