የእምነት አንቀጾች
የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
ምእራፍ ፩
፩ በዘለአለማዊ አባት ሀእግዚአብሔር፣ ለበልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ እናም ሐበመንፈስ ቅዱስ መእናምናለን።
፪ ሀበአዳም መተላለፍ ሳይሆን፣ ሰዎች ለበራሳቸው ኃጢአት እንደሚቀጡ እናምናለን።
፫ ሀየወንጌሉን ለህግጋትና ስርዓቶችን ሐበማክበር፣ የሰው ዘር ሁሉ በክርስቶስ መየኃጢአት ክፍያ አማካይነት ሠመዳን እንደሚችሉ እናምናለን።
፬ የወንጌሉ ቀዳሚ መሰረታዊ መርሆችና ሀስርዓቶች፥ አንደኛ፣ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእምነት፤ ሁለተኛ፣ ሐንስሐ መግባት፤ ሶስተኛ፣ ለኃጢአት መስርየት በመጥለቅ ሠመጠመቅ፤ አራተኛ፣ የመንፈስ ቅዱስን ረስጦታ ለመስጠት ሰእጆችን መጫን እንደሆኑ እናምናለን።
፭ ሰው ወንጌሉን ሀለመስበክና በወንጌሉ ለስርዓትም ለማገልገል ሐበትንቢትና መስልጣን ባላቸው ሰዎች ሠእጆችን በመጫን በእግዚአብሔር ረመጠራት እንዳለበት እናምናለን።
፮ በጥንቷ ቤተክርስቲያን እንደነበረው አንድ አይነት ሀድርጅት፣ በስምም ለበሐዋርያት፣ ሐበነቢያት፣ መበአገልጋዮች፣ በአስተማሪዎች፣ ሠበወንጌል ሰባኪዎችና፣ በሌሎችም፣ እናምናለን።
፯ ሀበልሳን ለስጦታ፣ ሐበትንቢት፣ መበራዕይ፣ ሠበመገለጥ፣ ረበመፈወስ፣ ልሳንን ሰበመተርጎም፣ እናም፤ በመሳሰሉት ስጦታዎችም እናምናለን።
፰ ሀበትክክል እስከተተረጎመ ድረስ፣ ለመፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ሐቃል እንደሆነ እናምናለን፤ ደግሞም መመፅሐፈ ሞርሞንም የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ እናምናለን።
፱ እግዚአብሔር እስካሁን ሀበገለጣቸው ሁሉ፣ አሁንም በሚገልጣቸው ሁሉ እናምናለን፣ እናም የእግዚአብሔርን መንግስት በተመለከተ ወደፊትም እርሱ ለበሚገልጣቸው ታላቅና አስፈላጊ ነገሮችም እናምናለን።
፲ ስለእስራኤል ሀመሰብሰብና ስለ ለአስሩ ነገዶች ዳግሞ መመለስ፣ ሐፅዮንም (አዲሲቷ ኢየሩሳሌም) በአሜሪካ ክፍለ አህጉር እንደምትገነባ፣ ክርስቶስ እራሱም በምድር ላይ መእንደሚነግስ፣ እናም ምድርም ሠታድሳ ረገነታዊ ሰክብሯን እንደምትቀበልም እናምናለን።
፲፩ ሁሉን የሚገዛው እግዚአብሔርን ሀህሊናችን ለእንደሚመራን የማምለክ ሐመብት እንዳለን እናረጋግጣለን፣ እናም ሁሉም ሰዎች እንዴትም፣ የትም፣ ወይም ምንም የፈለጉትን ምንም መእንዲያመልኩ እንደዚህ አይነት መብት እንዳላቸውም እንቀበላለን።
፲፪ ለንጉሶች፣ ለፕሬዘደንቶች፣ ለገዢዎች፣ እናም ለዳኞች ታዛዦች በመሆን፣ ሀህግን በመታዘዝ፣ በማክበርና በመደገፍ እናምናለን።
፲፫ ሀበታማኝነት፣ በእውነተኛነት፣ ለበንፅህና፣ በቸርነት፣ በምግባረ መልካምነት፣ እናም ለሁሉም ሰዎች ሐበጎ ነገሮችን አድራጊ በመሆን እናምናለን፤ በርግጥም የጳውሎስን መምክርም እንከተላለን ለማለት እንችላለን—በሁሉም ነገሮች እናምናለን፣ በሁሉም ነገሮች ሠተስፋ እናደርጋለን፣ በብዙ ነገሮች ፀንተናል፣ እና በሁሉም ነገሮች ረመፅናት ስለመቻል ተስፋ አለን። ሰምግባረ መልካም፣ የሚያስደስት፣ ወይም መልካም ሀተታ ወይም ምስጋና የሚገባው ምንም ነገር ቢኖር፣ እኛም እነዚህን እንሻለን።
ጆሴፍ ስሚዝ።