2014 (እ.አ.አ)
ለማገልገል መንገዶችን ፈልጉ
ማርች 2014


ልጆች

ለማገልገል መንገዶችን ፈልጉ

ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል እና ሌሎችን ለማገልገል መምረጥ ትችላላችሁ። የቤተሰብ አባልን ወይም ጓደኛችሁን ስታገለግሉ የሚያሳይ ምስል ሳሉ እና ምስሉን በየቀኑ ደግ እንድትሆኑ ሊያስታውሳችሁ የሚችል ቦታ ላይ አድርጉት።