የጥናት እርዳታዎች
መግቢያ


የዘመን ቅድመ ተከተል

የሚቀጥሉት የዘመን ቅድመ ተከተል፣ ወይም የድርጊቶች ዝርዝር፣ በመፅሐፍ ቅዱስ እና በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ ስለነበሩት ድርጊቶች አስተያየት ሊሰጧችሁ ይችላሉ። አብዛኛዎቹ ቀናት፣ በልዩም የብሉይ ኪዳን ጊዜዎች፣ የተገመቱ ናቸው።