2023 (እ.አ.አ)
የጣቢታ ተአምር
መስከረም 2023 (እ.አ.አ)


“የጣቢታ ተአምር፣” ጓደኛ፣ መስከረም 2023 (እ.አ.አ)፣ 46–47።

ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ መስከረም 2023 (እ.አ.አ)

የጣቢታ ተአምር

ምስል
Alt text

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

ጣቢታ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነበረች። ልብስና ካፖርት ሰፍታ ለሌሎች ብዙ መልካም ነገሮችን ታደርግ ነበር።

ምስል
Alt text

ነገር ግን ጣቢታ ታማ ሞተች። ብዙ ሰዎች አዝነው ነበር።

ምስል
Alt text

ነቢዩ ጴጥሮስ ወደ ጣቢታ ሄደ። ኢየሱስ ክርስቶስ በሰጠው ኃይል እርሷን ከሞት አስነሳት።

ምስል
Alt text

ጣቢታ እንደገና በህይወት ኖረች! እሷም እንደገና መስፋት እና ማገልገል ትችል ነበር። ይህም ተአምር ነበር።

የሚቀባ ገፅ

ሌሎችን ማገልገል እችላለሁ

ምስል
alt text here

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

ሌሎችን በማገልገል እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ መውደድ እችላለሁ።