የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጢሞቴዎስ ፫


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጢሞቴዎስ ፫፥፲፭–፲፮።፩ ጢሞቴዎስ ፫፥፲፭–፲፮ ጋር አነጻፅሩ

ቤተክርቲያኗ የተመሰረተችው ኢየሱስ ስጋዊ ሆነ፣ ወንጌልን አስተማረ፣ እና ወደ አባቱ ተመለሰ በሚለው ዋና መሰረታዊ መርሆ ላይ ነው። በሚቀጥሉት ጥቅሰቶች ውስጥ ትኩረት በመስጠት የተቀየሩት ኢየሱስ ክርስቶስ “የእውነት አምድ እና ምድር” እንደሆነ አፅንኦት ለመስጠት ነው።

፲፭ ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት፣ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፣ መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ።

፲፮ የእውነት ዓምድና መሠረት፣ (እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፣) እግዚአብሔር በሥጋ የተገለጠበት፥ በመንፈስ የጸደቀበት፥ ለመላእክት የታየበት፥ በአሕዛብ የተሰበከበት፥ በዓለም የታመነበት፥ በክብር ያረገበት ነው።