የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፪ ቆሮንቶስ ፭


ጆ.ስ.ት.፣ ፪ ቆሮንቶስ ፭፥፲፮።፪ ቆሮንቶስ ፭፥፲፮ ጋር አነጻፅሩ

ጳውሎስ ቅዱሳንን በስጋ አይነት ኑሮ እንዳይኖሩ መከራቸው።

፲፮ ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ በምንም በሥጋ አንኖርም፤ አዎን፣ ድሮም በሥጋ አይነት ኑሮ እንኖር ነበር፣ ክርስቶስን ካወቅን በኋላ ግን፣ ከእንግዲህ ወዲህ በምንም በሥጋ አንኖርም።