የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ የሐዋርያት ስራ ፳፪


ጆ.ስ.ት.፣ የሐዋርያት ስራ ፳፪፥፳፱–፴።የሐዋርያት ስራ ፳፪፥፳፱–፴ ጋር አነጻፅሩ

ዋናው ሻለቃ ጳውሎስን ከታሰረበት ፈታው።

፳፱ ስለዚህም ሊመረምሩት ያሰቡት ከእርሱ ወዲያው ተለዩ፤ የሻለቃውም ደግሞ ሮማዊ መሆኑን ባወቀ ጊዜ ፈራ፣ አሳስሮት ነበርና፣ እናም ከታሰረበት ፈታው።

በማግሥቱም አይሁድ የከሰሱት በምን ምክንያት እንደ ሆነ እርግጡን ያውቅ ስለነበር፣ እርሱም የካህናት አለቆችና ሸንጎውም ሁሉ ይሰበሰቡ ዘንድ አዘዘ፥ ጳውሎስንም አውርዶ በፊታቸው አቆመው።