የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፲፰


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፲፰፥፳፯።ሉቃስ ፲፰፥፳፯ ጋር አነጻፅሩ

በባለጠግነት ማመን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባትን ይከለክላል።

፳፯ እርሱ በሀብቶች ለሚያምኑት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለመግባት አስቸጋሪ ነው፤ ነገር ግን የዚህ አለም የሆኑትን ነገሮች የተወውም፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል፣ ለመግባትም ይችላል አላቸው።