ክፍል ፴፭
በታህሳስ ፯፣ ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) በፈየት፣ ኒው ዮርክ፣ ወይም በአቅራቢያው፣ ለነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ እና ለሲድኒ ሪግደን የተሰጠ ራዕይ። በዚህን ጊዜ ነቢዩ ከሞላ ጎደል በየቀኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ተጠምዶ ነበር። ትርጉሙ የተጀመረው በሰኔ ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) መባቻ ላይ ነበር፣ እናም ኦሊቨር ካውድሪ እና ጆን ዊትመር እንደ ጸሀፊ በመሆን አገልግለው ነበር። ለሌላም ስራ ስለተጠሩ፣ ስድኒ ሪግደን በመለኮታዊ ምርጫ ለነቢዩ እንደ ጸሀፊ በመሆን እንዲያገለግል ተጠርቶ ነበር (አንቀጽ ፳ን ተመልከቱ)። ከዚህ ራዕይ አስቀድሞ እንደተጻፈው፣ የጆሴፍ ስሚዝ ታሪክ እንዳሚገልጸው፣ “ በታህሳሥ ሲድኒ ሪግደን ከኦሀዮ ጌታን ለመጠየቅ መጣ፣ እናም ከእርሱ ጋርም ኤድዋርድ አብሮት መጥቶ ነበር።… ከእነዚህ ወንድሞች መድረስ ጥቂት ጊዜ በኋላ ጌታ ይህን ተናገረ።”
፩–፪፣ እንዴት ሰዎች የእግዚአብሔር ልጆች መሆን እንደሚችሉ፤ ፫–፯፣ ሲድኒ ሪግደን እንዲጠምቅ እና መንፈስ ቅዱስን እንዲሰጥ ተጠርቷል፤ ፰–፲፪፣ ምልክቶች እና ታእምራት የሚሰሩት በእምነት ነው፤ ፲፫–፲፮፣ የጌታ አገልጋዮች በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ህዝብን ያሄዷቸዋል፤ ፲፯–፲፱፣ ጆሴፍ ስሚዝ የሚስጥራቱን ቁልፎች ይዟል፤ ፳–፳፩፣ የተመረጡት ዳግም ምጽአትን ይታገሳሉ፤ ፳፪–፳፯፣ እስራኤል ትድናለች።
፩ ሀአልፋና ኦሜጋ፣ የመጀመሪያና የመጨረሻ፣ ለመንገዱም አንድ ዘለአለማዊ ዙሪያ የሆነው፣ ዛሬም፣ ትላንት እንዲሁም ለዘለአለም ሐአንድ አይነት የሆነውን መየጌታ አምላካችሁን ድምጽ አድምጡ።
፪ እነርሱ የእግዚአብሔር ሀልጆች ይሆኑ ዘንድ፣ እንዲሁም እኔ በአብ እንዳለሁ እርሱም በእኔ ለእንዳለ፣ እነርሱም በእኛ ሐአንድ ይሆኑ ዘንድ ለአለም ኃጢአቶች፣ እንዲሁም በእኔ ስም መለሚያምኑ ሁሉ ሠየተሰቀልኩት የእግዚአብሔር ልጅ የሆንኩት እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ።
፫ እነሆ፣ እውነት፣ እውነት፣ ለአገልጋዬ ለስዲኒ እናገራለሁ፣ ስራዎችህን እና አንተን ተመልክቻለሁ። ጸሎቶችህን ሰምቻለሁ፣ እናም ለታላቅ ስራም አዘጋጅቼሀለሁ።
፬ ታላላቅ ነገሮችን ስለምታደረግ የተባረክ ነህ። እነሆ እንደ ሀዮሐንስ፣ በእኔ እና ከሚመጣው ለኤልያስ በፊትም መንገድን እንድታዘጋጅ ተልከሀል፣ እና መላክህንም አላወክም።
፭ ለንሰሀ በውሀ ጠምቀሀል፣ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ሀአልተቀበሉም፤
፮ ነገር ግን አሁን በውሀ ሀእንድታጠመቅ ትእዛዛትን እሰጥሀለሁ፣ እናም ልክ እንደ ጥንቶቹ ኃዋሪያት ለእጆችን በመጫን ሐመንፈስ ቅዱስን ይቀበላሉ።
፯ እናም እንዲህም ይሆናል ሞኝነታቸውና አጸያፊ ስራቸው ለሁሉም ሰዎች አይን ግልጽ ስለሚሆን፣ በምድሩ ላይ፣ እንዲሁም ሀበአህዛቦችም መካከል ታላቅ ስራ ይሆናል።
፰ እኔ እግዚአብሔር ነኝና፣ እናም ክንዴም ሀአጭር አይደለም፤ እናም ለተአምራትን፣ ሐምልክቶችን፣ እንዲሁም ድንቅ ስራዎችን በስሜ መለሚያምኑት ሁሉ አሳያለሁ።
፱ እና ሀበእምነት በስሜ የሚጠይቁትም፣ ለዲያብሎስን ሐያስወጣሉ፣ የታመሙትንም መይፈውሳሉ፤ እውሮች ብርሀናቸውን እንዲያገኙ፣ ደንቆሮዎች እንዲሰሙ፣ እናም ዱዳዎች እንዲናገሩ፣ እናም ሽባዎች እንዲራመዱ ያደርጋሉ።
፲ እናም የሰዎች ልጆች ታላላቅ ነገሮችን እንዲያዩ የሚደረጉበት ጊዜ በቶሎ ይመጣል፤
፲፩ ነገር ግን ሀየዝሙቷን ቁጣ ወይን ጠጅ ህዝብ እንዲጠጡ ካደረገችው ለባቢሎን ሐጥፋት በስተቀር፣ መያለእምነት ምንም ነገር እንዲታይ አይደረግም።
፲፪ እናም ለዚህ ትውልድ የላኩትን የወንጌሌን ሙላት ለመቀብል ከተዘጋጁት በስተቀር፣ መልካምን የሚያድርጉ ሀየሉም።
፲፫ ስለዚህ፣ በመንፈሴ ኃይል ህዝብን እንዳውቃቸው ሀያልተማሩትን እና የተናቁትን፣ የአለም ለደካማ ነገሮችን እጠራለሁ።
፲፬ እናም ክንዳቸው የእኔ ክንድ ይሆናል፣ እናም ሀጋሻና መከታ እሆናቸዋለሁ፤ እናም ወገባቸውን አስርላቸዋለሁ፣ እናም ለእኔ በወንድነትም ይዋጋሉ፤ ለጠላቶቻቸው ከእግሮቻቸው ስር ይሆናሉ፤ ሰይፉንም ስለእነርሱ ሐእሰነዝራለሁ፣ እናም በንዴቴም መእሳት እጠብቃቸዋለሁ።
፲፭ እናም ሀለድሆች እና ለትሁቶች ወንጌል ይሰበክላቸዋል፣ እናም የምጽአቴንም ጊዜ ሐይጠባበቃሉ፣ ይህም መተቃርቧልና—
፲፮ እናም አሁን የበጋም ወቅት ስለተቃረበ፣ ሀየበለሱን ዛፍ ምሳሌ ትምህርት ይማራሉ።
፲፯ እናም የወንጌሌን ሀሙላት በአገልጋዬ ለበጆሴፍ እጅ ልኬአለሁ፤ እናም በድክመቱም ባርኬዋለሁ፤
፲፰ እናም ሀየታተሙትን የሚስጥራቱን ለቁልፎች፣ እንዲሁም አለም ሐከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ያሉትን ነገሮች፣ እናም በእኔ የሚያምን ከሆነ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እስከእኔ ምጽአት ድረስ የሚመጡትን ነገሮች ሰጥቼዋለሁ፣ የማያምን ከሆነ በእርሱ ምትክ ሌላ ሰው አደርጋለሁ።
፲፱ ስለዚህ፣ ከእምነቱ እንዳይሰናከል ጠብቀው፣ እናም ሁሉንም ነገሮች በሚያውቀው ሀበአጽናኙ ለበመንፈስ ቅዱስ ይህም ይሰጣል።
፳ እናም ለእርሱም ሀእንድትጽፍ ትእዛዝን እሰጥሀለሁ፤ እናም በልቤ ውስጥ ያሉትን ቅዱሳን መጻህፍት እንኳን በእኔ ለለተመረጡት መዳን ይሆን ዘንድ ይሰጣል።
፳፩ ሀድምጼንም ይሰማሉ፣ እኔንም ያያሉ፣ እናም እንቅልፍም አይተኙም፣ እናም ለየምጽአቴንም ቀን ሐይጠባበቃሉ፤ እኔም መንጽሁ እንደሆንኩት ሁሉ እነርሱም ንጹኃን ይሆናሉና።
፳፪ እናም አሁን ሀለአንተ እንዲህ እልሀለሁ፣ ከእርሱ ጋር ቆይ፣ እናም ከአንተ ጋርም ይጓዛል፤ አትተወው፣ እናም በእርግጥም እነዚህ ነገሮች ይፈጸማሉ።
፳፫ እስካልጻፋችሁ ሀድረስ፣ እነሆ፣ ለእርሱ እንዲተነብይ ይሰጠዋል፤ እና አንተም ወንጌሌን ትሰብካለህ እናም ለእርሱ በተሰጡ መጠን ቃላቶቹን ያረጋግጡ ዘንድ ለቅዱሳን ነቢያትን ትጠቅሳለህ።
፳፬ የታሰራችሁበትን ትእዛዛት እና ቃልኪዳኖች ሀጠብቁ፤ እናም መልካምም ይሆንላችሁ ዘንድ ሰማያትን ለአናውጣለሁ፣ እና ሐሰይጣንም ይንቀጠቀጣል እናም ፅዮንም በከፍታዎች ላይ መሀሴትን ታደርጋለች እናም ታብባለች፤
፳፭ እና ሀእስራኤልም በእኔ ጊዜ ለትድናለች፤ እናም በሰጠሁት ሐቁልፎችም ይመራሉ፤ እናም ከአሁን በኋላ በፍጹምም አያፍሩም።
፳፮ ልባችሁን አቅኑ ሀሴትንም አድርጉ፣ ሀመዳናችሁ ቀርቧልና።
፳፯ እናንት ትንንሽ መንጎች፣ አትፍሩ፣ እስከምመጣ ድረስ ሀመንግስቱ የእናንተ ነው። እነሆ፣ ለበቶሎም እመጣለሁ። እንዲህም ይሁን። አሜን።