ክፍል፤ ፵፫
በየካቲት ፲፰፻፴፩ (እ.አ.አ.) በከርትላንድ ኦሀዮ፣ በነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ በኩል የተሰጠ ራዕይ። በዚህ ጊዜ አንዳንድ የቤተክርስቲያኗ አባላት ሰዎች በሀሰት ባለራዕይ ነን በሚሉ ሰዎች ተረብሸው ነበር። ነቢዩ ጌታን ጠየቀና ለቤተክርስቲያኗ ሽማግሌዎች ይህን መልስ ተቀበለ። የመጀመሪያው ክፍል ስለቤተክርስቲያኗ አመራር ጉዳይን የሚመለከት ነበር፤ የኋለኛው ክፍል ሽማግሌዎች ለአለም ህዝብ የሚሰጡትን ማስጠንቀቂያዎች የያዘ ነበር።
፩–፯፣ ራዕይ እና ትእዛዛት የሚመጡት በተመደበው በአንዱ በኩል ብቻ ነው፤ ፰–፲፬፣ ቅዱሳኑ የሚቀደሱት በጌታ ፊት በቅድስና በመስራት ነው፤ ፲፭–፳፪፣ ሽማግሌዎች ለንስሀ እንዲጮሁና ሰዎችን ለዚያ ለጌታ ታላቅ ቀን እንዲያዘጋጁ ተልከዋል፤ ፳፫–፳፰፣ ጌታ ሰዎችን የሚጠራው በራሱ ድምፅ እና በፍጥረት ሀይል ነው፤ ፳፱–፴፭፣ አንድ ሺ ዘመን እና ሰይጣን የሚታሰርበት ይመጣል።
፩ የቤተክርስቲያኔ ሽማግሌዎች ሆይ፣ አድምጡ፣ እናም የምናገራችሁንም ቃላት ስሙ።
፪ እነሆ፣ እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ ከእጄ ትእዛዛትን እና ራዕዮችን ለመቀበል በመደብኩት በእርሱ በኩል ሀትእዛዛትን እንደ ቤተክርስቲያኔ ለህግ ተቀብላችኋልና።
፫ እናም ይህንንም በእርግጥ ታውቃላችሁ—እርሱ በእኔ ሀየሚያምን ቢሆን፣ እርሱ እስከሚወሰድ ጊዜ ድረስ ማንም ትእዛዛትን እና ራእዮችን ለመቀበል የሚመደብ የለም።
፬ ነገር ግን፣ እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ በእርሱ በኩል ካልሆነ በስተቀር ሀማንም ለዚህ ስጦታ አይመደብም፤ ይህም ከእርሱ ከተወሰደ በእርሱን ምትክ ሌላ ከመመደብ በስተቀር ምንም ሀይል አይኖረውምና።
፭ እናም፣ በፊታችሁ የሚመጡትን የማንንም እንደ ራእዮች እና ትእዛዛት እንዳትቀበሉ፣ ይህም ለእናንተ ህግ ይሆናል፤
፮ እና ይህንንም የምሰጣችሁ ሀእንዳትታለሉ፣ እነርሱም ከእኔ እንዳልሆኑ ታውቁ ዘንድ ነው።
፯ እውነት እላችኋለሁ፣ በእኔ ሀየተሾመ እርሱ ለበበሩ ይገባል እናም የተቀበላችሁትን እና በመደብኩት በኩል የምትቀበሏቸውን ራዕዮች ለማስተማር፣ አስቀድሜ እንደነገርኳችሁ ይሾማል።
፰ አሁንም፣ እነሆ፣ ስትሰበሰቡ እርስ በራሳችሁ ሀትማማሩ እና ትተናነጹ ዘንድ፣ እንዴት እንደምትሰሩ እና ቤተክርስቲያኔን እንደምትመሩ፣ በሰጠኋችሁ ህጋዊ ነጥቦችና ትእዛዛት እንዴት እንደምትሰሩ በጥልቅ ታውቁ ዘንድ እሰጣችኋለሁ።
፱ በዚህም በቤተክርስቲያኔ ህግ መመሪያ ይሰጣችኋል፣ እናም በተቀበላችሁትም ሀትቀደሳላችሁ፣ እናም በፊት ለፊቴም በቅድስና ለመሄድ ራሳችሁን ታስተሳስራላችሁ—
፲ ይህንም እስካደረጋችሁም ድረስ፣ ለተቀበላችሁት መንግስት ክብር ሀይጨመርላችኋል። ይህን ባታደርጉ ግን፣ የተቀበላችሁትም እንኳ ለይወሰድባችኋል።
፲፩ በመካከላችሁ ያለውን ሀክፋት አፅዱ፤ በፊቴም ራሳችሁን ቀድሱ፤
፲፪ የመንግስትን ክብሮች የምትሹ ከሆነ፣ አገልጋዬን ጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊን መድቡ፣ እናም በጸሎት እምነት በፊቴ ሀደግፉት።
፲፫ እና ደግሞም፣ እላችኋለሁ፣ የመንግስትን ሀሚስጥራት የምትሹ ከሆነ፣ ምግብና ልብሶች፣ እናም ያዘዝኩትን ስራዎች ያከናውነው ዘንድ የሚያስፈልጉትን ማናቸውንም ነገሮች ስጡት፤
፲፬ እናም ይህን ባታደርጉ፣ በፊቴ ሀንጹህ ህዝብን ለራሴ አስቀር ዘንድ፣ እርሱን ከሚቀበሉት ጋር ይቆያል።
፲፭ ደግሞም እላለሁ፣ የመደብኳችሁ የቤተክርስቲያኔ ሽማግሌዎች ሆይ አድምጡ፥ የተላካችሁት ልትማሩ አይደለም፣ ነገር ግን ሀበመንፈሴ ሀይል በእጆቻችሁ የሰጠኋችሁን ነገሮች ለሰው ልጆች ለታስተምሩ ዘንድ ነው፤
፲፮ እናም ከላይ ሀትማሩ ዘንድ ይገባል። ራሳችሁን ለቀድሱ እና እንደተናገርኩት እንድትሰጡ ዘንድ፣ የሀይል ሐመንፈሳዊ ስጦታም ይሰጣችኋል።
፲፯ አድምጡ፣ እነሆ፣ የጌታ ሀታላቅ ለቀን ቀርቧልና።
፲፰ ጌታ ከሰማይ ሀድምጹን የሚሰጥበት ቀን ይመጣልና፤ ሰማያት ለይንቀጠቀጣሉ እና ምድርም ሐትናወጣለች፣ እና ረጅም እና ጉልህ የሆነው የእግዚአብሔር መመለከት ለሚያንቀላፉት ህዝብ እንዲህ ይላል፥ ቅዱሳን ሆይ ሠተነሱና ኑሩ፤ ኃጢአተኞች ሆይ ዳግም እስከምጣራ ድረስ ረባላችሁበት ሁኑ እናም ሰተኙ።
፲፱ ስለዚህ ራሳችሁን ከክፉዎች መካከል እንዳትገኙ ወገባችሁን ታጠቁ።
፳ ድምጻችሁንም ከፍ አድርጉ እናም አትቆጥቡ። ለወጣቶችም ሆነ ለአዛውንቱ፣ ለታሰሩትም ሆነ ነፃ ለሆኑት፣ እንዲህ በማለት ህዝብን ለንስሀ መግባት ጥሯቸው፥ ራሳችሁን ለጌታ ታላቅ ቀን አዘጋጁ።
፳፩ እኔ፣ ሰው የሆንኩት፣ ድምጼን ከፍ ባደርግ እና ለንስሀ ብጠራችሁ እና ብትጠሉኝ፣ ንስሀ ግቡ፣ እና ለጌታ ታላቅ ቀን ተዘጋጁ፣ በማለት ህያው ለሆኑት ጆሮዎች ሁሉ ሀነጐድጓዶችም ከምድር ዳርቻ በታላቅ በድምፅ የሚናገሩበት ቀን ሲመጣ፣ ምንስ ትላላችሁ?
፳፪ አዎን፣ ደግሞም፣ እነዚህም ቃላት—ንስሀ ግቡ፣ የጌታ ታላቅ ቀን መጥቷልና በማለት መብረቆች ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ሲታዩ፣ እናም ህያው ለሆኑት ሁሉ በድምጽ ሲናገሩ፣ እና የሚሰሙትን ጆሮዎች ሁሉ ሲሰነጥቁ፣ ምንስ ትላላችሁ?
፳፫ ደግሞም፣ ጌታ ከሰማይ ቃሉን እንዲህ በማለት ይሰጣል፥ የምድር ህዝብ ሆይ፣ አድምጡ እና የሰራችሁን የእግዚአብሔርን ቃላት ስሙ።
፳፬ የምድር ህዝብ ሆይ፣ ሀዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ስንት ጊዜ በአንድነት ሰበሰብኳችሁ፣ እናንት ግን ለአልወደዳችሁም!
፳፭ ሀበአገልጋዮቼ አንደበት፣ እና በመላዕክት ለአገልግሎት፣ እና በራሴም ድምፅ፣ እና በነጎድጓድ ድምጽ፣ እና በመብረቅ ድምጽ፣ እና በማዕበል ድምጽ፣ በምድር በመናወጥ ድምጽ፣ እና በበረዶ ናዳ ድምጽ፣ እና ሐበረሀብ እናም በሁሉም ዓይነት ቸነፈር ድምጽ፣ እና በታላቅ የመለከት ድምፅ፣ እና በፍርድ ድምጽ፣ እና ቀኑን ሙሉ መምህረት ድምፅ፣ እና በዘለአለማዊ ህይወት ክብር እና ባለጠግነት ድምጽ ስንት ጊዜ ሠጠራኋችሁ፣ እናም ረበዘለአለማዊ ደህንነት አድናችሁም ዘንድ ወደድሁ፣ እናንት ግን አልተቀበላችሁኝም!
፳፮ እነሆ፣ የቁጣዬ ጽዋ የሚሞላበት ቀን መጥቷል።
፳፯ እነሆ፣ እውነት እላችኋለሁ፣ እነዚህ የጌታ አምላካችሁ ቃላት ናቸው።
፳፰ ስለዚህ፣ ስሩ፣ በወይን ስፍራዬ ለመጨረሻ ጊዜ ሀስሩ—ለመጨረሻም ጊዜ በምድር የሚኖሩትን ጥሩ።
፳፱ በጊዜዬ በምድር ላይ ለፍርድ ሀእገለጣለሁና፣ እናም ህዝቤም ይድናሉ፣ እና ከእኔም ጋር በምድር ይነግሳሉ።
፴ በአገልጋዮቼ አንደበት የተናገርኩት ታላቁ ሀአንድ ሺህ ዘመን ይመጣልና።
፴፩ ሀሰይጣን ለይታሰራልና፣ ደግሞም ሲፈታ ሐለጥቂት ጊዜ ብቻ ይነግሳል፣ ከዚያም መየምድርም ፍጻሜ ይሆናል።
፴፪ እና ሀበጽድቅ የሚኖረውም በቅጽበት ለይለወጣል፣ እና ምድርም በእሳት በሚመስል ሁኔታ ትጠፋለች።
፴፫ እና ክፉዎችም ወደ እቶኑ ሀእሳት ይጣላሉ፣ እና በፊቴ ለለፍርድ እስከሚመጡም ድረስ፣ መጨረሻቸውን ማንም ሰው በምድር አያውቀውም፣ ወይም መቼም አያውቁትም።
፴፬ እነዚህን ቃላት አድምጡ። እነሆ፣ እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የአለምሁሉ ሀአዳኝ ነኝ። እነዚህን ነገሮች በልባችሁ ለአኑሩዋቸው፣ እናም የዘለአለም ሐማስተዋልም መበአዕምሮዎቻችሁ ላይ ሠይረፍ።
፴፭ ሀየተረጋጋችሁ ሁኑ። ትእዛዛቴን ሁሉ ጠብቁ። እንዲህም ይሁን። አሜን።